News
የልደታ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ፣ ዉጤታማ፣ ተደራሽ በማድረግ ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት ፍትሃዊ የመልካም አስተዳደር ሥርዓትን ለመዘርጋትና ቀጣይነቱን ለማረጋገጥ እየሰራ ነዉ ተባለ።
የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ፣ ዉጤታማ፣ ተደራሽ በማድረግ ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት ፍትሃዊ የመልካም አስተዳደር ሥርዓትን ለመዘርጋትና ቀጣይነቱን ለማረጋገጥ።
የልደታ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የኦን ላይን ምዝገባ የፈተና ቢጋሮችንና የማጠናከሪያ ትምህርት አሰጣጥን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በሪፎርምና በለውጥ ስራዎች ላይ ያስመዘገባቸውን ውጤቶችን የተመለከተ የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም አካሄደ።
በልደታ ክ/ከተማ በ6ኛና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል የአሸናፊዎች አሸናፊ የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሄደ::
በልደታ ክ/ከተማ የሂሳብ እና የእንግሊዘኛ ትምህርትን ለማሻሻል የሚያስችል የተሞክሮ ልውውጥ ተካሄደ::
የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች የአሸናፊዎች አሸናፊ የጥያቄና መልስ ውድድር አካሄደ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251118134145 ይደዉሉ ወይም በኢሜይል አድራሻችን lidetaeducation@gmail.et ይፃፉልን፡፡