የትምህርት ጽ/ቤት ራዕይ
በ2022 ውጤታማ የትምህርት ስርአት በማስፈን አለምአቀፍ ተወዳዳሪና ለሃገር ግንባታ ቁልፍ ሚና የሚጫወት ትውልድ ማፍራት፡፡
በ2022 ውጤታማ የትምህርት ስርአት በማስፈን አለምአቀፍ ተወዳዳሪና ለሃገር ግንባታ ቁልፍ ሚና የሚጫወት ትውልድ ማፍራት፡፡
የትምህርት ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ፤ የትምህርት ተቋማትን በፍትሃዊነት በማዳረስና ተገቢ ድጋፍና ክትትል በማድረግ፤ በቴክኖሎጂ የተደገፈ፣ አለማቀፍ ደረጃውን የጠበቀ፣ ብቃትና ጥራቱ የተረጋገጠ አጠቃላይ ትምህርት በተስማሚ ፕሮግራሞች ለክ/ከተማ ነዋሪ መስጠት፡፡
ለለውጥ ዝግጁ ነን፣፣
ለትምህርት ጥራት ቅድሚያ እንሰጣለን፣፣
ጥናትና ምርምር የችግሮቻችን መፍቻ ነው፣
በእውቀትና በእምነት እንመራለን/እንሠራለን፣
በግልጽነት እናገለግላለን፣
የተጠያቂነት ስርዓትን እናሰፍናለን፣
ለላቀ አገልግሎት እንተጋለን፣ እንሰጣለን፣
በጋራ መስራት መገለጫችን ነው፣
መልካም ሥነ-ምግባር የዜጎቻችን መለያ ነው፣