የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
ለክቡራን ተገልጋዮቻቸችን ማገልገል ክብር ነው! እኛም እናንተን ዝቅ ብለን ስናገለግል ታላቅ ደስታና ክብር ይሰማናል፡፡ ጽ/ቤቱ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች የተቀመጡት ቅድመ ሁኔታዎችን ሲታሟሉ አገልግሎቶቹን በተቀመጠላቸው ስታንዳርድ መሰረት ያለምንም እንግልት የመገልገል መብት ያላችሁ ሲሆን እኛም እናንተን በደንብና መመሪያው እና በተሰጠን ስልጣንና ሃላፊነት መሰረት የማገልገል ግዴታ ያለብን ሲሆን በጽ/ቤቱ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለማግኘት ምንም እንቅፋት ቢገጥማችሁ ችግራችሁን ለመፍታትና ችግሩን የፈጠሩ አካላትን በአሰራርና በህግ አግባብ ለመጠየቅ ዝግጁ መሆናችንንና ሁልጊዜም እናንተን ለማገልገል ጆሮአችን ፤ ህሊናችን እና ቢሮአችን ክፍት መሆኑን ልንገልፅላችሁ እወዳለሁ፡፡
ስለሆነም ጽ/ቤቱ የሚሰጠው አገልግሎት የተገልጋይ ፍላጎትን ማዕከል አድርጎ ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆን ለማስቻል የሚሰጡ አገልግሎት አይነቶች፣ አገልግሎቱ የሚሰጥበት ስታንዳርድ፣ የሚሰጥበትን ቦታ እና ከተገልጋይ የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎችን በግልጽ ዝርዝር በማስቀመጥ የጽ/ቤቱ አስተባባሪዎች ፣ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች አገልግሎቶቹን በተቀመጠላቸው ስታንዳርድ መሰረት ፍህታዊና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጡና ተገልጋዮች ምን ዓይነት አገልግሎት በምን ዓይነት.... ተጨማሪ ያንብቡ
አቶ አሰፋ ግርማ
, በልደታ ክ/ከተማ የትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ
ስለሆነም ጽ/ቤቱ የሚሰጠው አገልግሎት የተገልጋይ ፍላጎትን ማዕከል አድርጎ ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆን ለማስቻል የሚሰጡ አገልግሎት አይነቶች፣ አገልግሎቱ የሚሰጥበት ስታንዳርድ፣ የሚሰጥበትን ቦታ እና ከተገልጋይ የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎችን በግልጽ ዝርዝር በማስቀመጥ የጽ/ቤቱ አስተባባሪዎች ፣ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች አገልግሎቶቹን በተቀመጠላቸው ስታንዳርድ መሰረት ፍህታዊና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጡና ተገልጋዮች ምን ዓይነት አገልግሎት በምን ዓይነት.... ተጨማሪ ያንብቡ
አቶ አሰፋ ግርማ , በልደታ ክ/ከተማ የትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ