image
image
image
image

****** እንኳን ደስ አለን!!! ******

የካቲት 29, 2017
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በመጀመሪያው ግማሽ ዓመት በተማሪዎች ውጤት፣ በቁልፍ ውጤት አመላካች [KPI] እና በሪፎርም ስራዎች ባደረገው ምዘና የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት 2ኛ በመሆን የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል። የትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አሠፋ ግርማ ለዚህ ውጤት መሳካት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ለትምህርት ጽ/ቤት ቤተሠቦች በሙሉ ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። **** በድጋሚ እንኳን ደስስስስ አለን! ****

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች