image
image
image
image

የ3ኛ ሩብ አመት አፈጻጸምን የተመለከተ ድጋፍና ክትትል ተካሄደ።

ሚያዚያ 28, 2017
የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የ2017 ዓ.ም የ3ኛ ሩብ ዓመት የሪፎርም፣ የመልካም አስተዳደር ስራዎች እና በመደበኛ እቅዶች የተቀመጡ ተግባራት ውጤታማነት አስመልክቶ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በተገኙ አካላት ክትትልና ድጋፍ ተደረገ። በዕለቱ የተደረገውን ክትትልና ድጋፍ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ አሠፋ ግርማን ጨምሮ፣ የቡድን አስተባባሪዎች፣ ሁሉም ቡድን መሪዎች፣ ሱፐርቫይዘሮች እና ባለሙያዎች ተገኝተው የተሠሩ ስራዎችን መረጃ በማቅረብ ምዘናው ተካሂዷል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች