image
image
image
image

በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ የተዘጋጀው የ6ኛ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በልደታ ክ/ከተማ በሚገኙ ሁሉም የመንግስት እና የግል አንደኛና መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ከመማር ማስተማር ጎን ለጎን ዛሬ መሰጠት ተጀምሯል።

ግንቦት 19, 2017
በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ የተዘጋጀው የ6ኛ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በልደታ ክ/ከተማ በሚገኙ ሁሉም የመንግስት እና የግል አንደኛና መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ከመማር ማስተማር ጎን ለጎን ዛሬ መሰጠት ተጀምሯል። ሞዴል ፈተናው እስከ ግንቦት 21/2017 ዓ.ም የሚቀጥል ሲሆን በቀጣይ ለሚሰጠው ከተማ አቀፍ እና ሃገር አቀፍ ፈተና የበለጠ እንዲያዘጋጃቸው ታስቦ የተዘጋጀ ፈተና ነው። የፈተና አሠጣጡን አስመልክቶ የክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የማኔጅመንት አካላት፣ ሱፐርቫይዘሮች፣ ባለሙያዎች እንዲሁም የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊዎች በየት/ቤቱ በመገኘት ክትትል አድርገዋል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች